Skip to content
zeno
Create a Station
Explore
Religious
Music
News
Podcasts
Bible
By Genre
By Location
By Language
Download App
Opens in a new window
Toggle Sidebar
zeno
DW | Amharic - News
Amharic
News, Analysis and Service from Germany and Europe - in 30 Languages
Website
Episodes
Episodes
13
19 August 2026
የኢራኑ ጦርነት በዩኤኢ ኢኮኖሚ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ
የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነትና ኢራን የፈፀመቻቸው የአጸፋ ጥቃቶች በዩናይትድ አረብ ኤምሬቶች ኢኮኖሚ ላይ ያሳደረው ተፅዕኖ ቀላል አለመሆኑ ይነገራል። ለመሆኑ ተጽዕኖ ምን ይመስላል? የዱባይና የሌሎች ከተሞቿ ሆቴሎችና የቱሪዝም እንቅስቃሴስ?
19 August 2026
በሰሜን ጎንደር ጠለምት ወረዳ በድርቅ ምክንያት የሰውና የእንስሳት ህይወት ማለፉ ተገለጸ
በ10 ቀበሌዎች በጠና ተከስቷል በተባለው ድርቅ ምክንያትም ከሰኔ ወር በኋላ የሰዎች ሞት እየተመዘገበ መሆኑን የቀበሌ አስተዳዳሪዎች ይናገራሉ። በወረዳው የበስቀያ ቀበሌ አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ዘነበ ቢረሳው እርሳቸው በሚያስተዳድሩት ቀበሌ 35 ሰዎች ከድርቅ ጋር በተያያዘ ራብ እና ህመም መሞታቸውን ይናገራሉ።
19 August 2026
አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን የሰጠችው ጊዜያዊ ከለላ መቋረጡ
የአሜሪካ ፌዴራል ፍርድ ቤት ዳኛ ብሪያን መርፊ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ለአፍሪቃ ስደተኞች መብት የሚሟገት አንድ ድርጅት፣ የቡድኑ የሕግ ጥያቄ ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ፣ በሰብአዊነት ሁኔታ ጊዜያዊ ጥበቃ የሚደረግበት መብት እንዲራዘም ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አድርገውታል
19 August 2026
የኑሮ ዉድነትና የቡሔ በአል በአዲስ አበባ
ይህ ባህላዊ በአል የዳቦ መዓዛ በከፍተኛ የኢኮኖሚ ጫና ጋር ምክንያት ዘመናት የተሻገረ ባህልበየቤቱ የፋይናንስ ፈተና አድርጎታል።በአሁኑ ወቅት ገበያዎች ላይ አንድ ኪሎ ግራም የስንዴ እህል ከ 100 ብር እስከ 125 ብር ይጠራል
19 August 2026
በምክክር ጉባኤ የተጠናቀረ የመጨረሻ ሠነድ ነገ ለ 4 ሺህ ጉባዔተኞች ይቀርባል ተባለ
ኃላፊዋ ዛሬ እኩለ ቀን ላይ በሰጡት መረጃ ደግሞ 120 ቡድን ባለው አጠናቃሪ ቡድን "አንድ ወጥ የሆነ ሠነድ ተዘጋጅቷል" ይሄው ሰነድም ነገ ለጠቅላላው ጉባኤተኛ ይቀርባል።
18 August 2026
የአየር ንብረት ለውጥና የኤልኒኞ ክስተት ጥምረት
የዓለም ሜቴሪዎሎጂ ተቋም ከወራት በፊት ይፋ ባደረገው ትንበያ በያዝነው ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት ኃይለኛ የሙቀት ማዕበል ሊያስከትል የሚችል የኤልኒኞ ክስተት እንደሚኖር አመላክቷል። ይኽ ክስተት ከሙቀት አልፎ ድርቅን፤ የዝናብ እጥረትንና በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ጎርፍ ሊያስከትል እንደሚችል ተነግሯል።
18 August 2026
አብዛኛዎቹ አፍሪካውያን ወጣቶች የተሰማሩት መደበኛ ባልኾኑ የስራ ዘርፎች መኾኑን ILO አይኤልኦ አመለከተ
አብዛኛዎቹ አፍሪካውያን ወጣቶች የተሰማሩት መደበኛ ባልኾኑ የስራ ዘርፎች መኾኑን አይኤልኦ አመለከተ። ስራ ካላቸው አፍሪካውያን ወጣቶች መካከል አብዛኛዎቹ የተሰማሩት መደበኛ ባልኾኑ ዘርፎች መኾኑን የዓለም የስራ ድርጅት-ILO አስታውቋል። ይህ ደግሞ የተረጋጋ ገቢና ማህበራዊ ዋስትና እንዳይኖራቸው ማድረጉን ተቋሙ ሰሞኑን ባወጣው ሪፖርት አመልክቷል።
13 August 2026
ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክር ሂደቱ ላይ ያነሱት ሥጋት እና ያደረጉት ጥሪ
በአገራዊ ምክክር ሂደቱ እየተሳተፉ የሚገኙ ሦስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በምክክር ሂደቱ ላይ አለን ያሉትን ሥጋት ገለፁ። ፓርቲዎቹ ለምክክሩ ስኬት ጥሪ፣ ለኮሚሽኑ ማሳሰቢያ እና የአካሄድ እርምት በጠየቁበት መግለጫቸው «የአንድ ወገን ፍላጎትን በሌሎች ላይ ለመጫን» የሚደረግ ያሉት ጥረት ሥጋት እንደፈጠረባቸው ጠቅሰዋል።
07 August 2026
በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ የሚሳተፉም የማይሳተፉም ፓርቲዎች ስለ ሂደቱ ምን ይላሉ?
ከምክክሩ አስቀድመው ራሳቸውን ያገለሉ ሁለት ፓርቲዎች በሂደቱ እየወጡ ያሉ መረጃዎች "የተምታቱ ይመስላሉ" የሚል እና መድረኩ "መፍትሔ አያመጣም ብለን የወሰድነው አቋም ትክክለኛነትን ያረጋገጠ ሆኖ ነው ያገኘነው"ብለዋል። የሀገራዊ የምክክር ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርአያ ግን በተለይ ስለአዲስ አበባ እስካሁን "የተወሰነ ነገር" እንደሌለ ገልፀዋል።
06 August 2026
" አዲስ አበባ የእኛ ነች ወይም የእኔ ነች ሊሉ ይችላሉ" ኮሚሽነር መስፍን አርአያ
የጉባኤው የእስከዛሬ ሂደት የተሳታፊዎች የእርስ በርስ እና ከአጀንዳዎች ጋር የመተዋወቂያ፣ ቀጥሎ በስምንቱ አጀንዳዎች ላይ የሐሳብ ማመንጫ ጊዜ ሆኖ ማለፉን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።